ቋንቋ


English English
አማርኛ Amharic
العربية Arabic
العربية - الأردن Arabic (Jordanian)
العربية التونسية Arabic (Tunisian)
Armenian Armenian
Sign Language American Sign Language
বাংলা Bengali (India)
भोजपुरी Bhojpuri
Bosanski Bosnian
မြန်မာဘာသာ Burmese
中文(繁體,香港) Cantonese (Traditional)
中文(简体) Chinese (Simplified)
中文(繁體) Chinese (Traditional)
Hrvatski Croatian
Français French
Deutsch German
ગુજરાતી Gujarati
Hausa Hausa
हिन्दी Hindi
Bahasa Indonesia Indonesian
Italiano Italian
日本語 Japanese
ಕನ್ನಡ Kannada
한국어 Korean
Кыргызча Kyrgyz
کوردی Kurdish
ພາສາລາວ Lao
𑒧𑒻𑒟𑒱𑒪𑒲 Maithili
മലയാളം Malayalam
मराठी Marathi
नेपाली Nepali
ଓଡ଼ିଆ Odia
فارسی Persian/Farsi
Polski Polish
Português Portuguese
ਪੰਜਾਬੀ Punjabi
ਪੰਜਾਬੀ (ਪੱਛਮੀ) Punjabi (Western)
Русский Russian
Română Romanian
Slovenščina Slovenian
Soomaali Somali
Español Spanish
Kiswahili Swahili
தமிழ் Tamil
తెలుగు Telugu
ไทย Thai
Türkçe Turkish
اردو Urdu
Tiếng Việt Vietnamese
Yorùbá Yoruba

በZúme ስልጠና እንጀምር

የራስዎን የስልጠና ቡድን ይፍጠሩ

የስልጠና ቡድን ይቀላቀሉ

ጥቂት ጓደኞችን አሰባስቡ ወይም ኮርሱን ከነባር አነስተኛ ቡድን ጋር ተከታተሉ። የራስዎን የስልጠና ቡድን ይፍጠሩ እና አፈፃፀም ይከታተሉ።

ፍጠር

የስልጠና ቡድን ይቀላቀሉ

የስልጠና ቡድን ይቀላቀሉ

ቡድኑን አሁን መሰብሰብ ካልቻሉ፣ ልምድ ባለው የZúme አሰልጣኝ የሚመራውን የኦንላይን የስልጠና ቡድኖቻችንን መቀላቀል ያስቡበት።

ተቀላቀል

አሰልጣኝ ጠይቅ

ስልጠና ይቀላቀሉ

ስልጠናውን በአግባቡ መገንዘብ እንዲችሉ እና ፍሬያማ ደቀ መዝሙር እንዲሆኑ ለመርዳት ቁርጠኛ ከሆነው የZúme አሰልጣኝ ጋር ልንገናኝዎት እንችላለን።

እርዳታ ያግኙ

የኮርሱ አጠቃላይ እይታ

Group doing zume

የኮርስ ጽንሰ-ሐሳቦች

በዚህ በራስ በተመቻቸው ኮርስ አንተና እና የስልጠና ቡድናችሁ አጫጭር ቪዲዮዎችን፣ የመወያያ ጥያቄዎችን እንዲሁም ቀላል ልምምዶችን ተጠቅማችሁ ክህሎቶቻችሁን እና እውቀቶቻችሁን በሚከተሉት ዘርፎች ላይ ትለማመዳላችሁ፦

የደቀ መዝሙርነት ጽንሰ-ሀሳቦች

  • እግዚአብሔር ተራ ሰዎችን ይጠቀማል
  • የደቀ መዝሙር እና የቤተክርስቲያን ቀለል ያለ ፍቺ
  • መንፈሳዊ መተንፈስ እግዚአብሔርን መስማት እና መታዘዝ ነው።
  • የሸማች የአኗኗር ዘይቤ ከአምራች የአኗኗር ዘይቤ የንፅፅር አቀማመጥ
  • መንፈሳዊ ኢኮኖሚ
  • ጅምር (እንደ ትንሽ ዳክዬ ያለ) ደቀ መዝሙርነት – ወዲያውኑ መምራት
  • መንግሥቱ የሌለበትን የሚመለከቱ አይኖች
  • የሰላም ሰው እና ይህንን ሰው እንዴት ማግኘት እንደሚቻል
  • ታማኝነት ከእውቀት ይልቃል
  • የአመራር ክፍሎች
  • ቅደም ተከተል የሌለው እድገትን ጠብቁ
  • የማባዛት ፍጥነት ጉዳዮች
  • ሁሌም የሁለት አብያተ ክርስቲያናት አካል
  • አመራር በአውታረ መረቦች ውስጥ
  • የአቻ ማማከር ቡድኖች

መንፈሳዊ ልምምዶች

  • S.O.A.P.S. የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
  • የተጠያቂነት ቡድኖች
  • እንዴት አንድ ሰዓት በጸሎት ውስጥ ማሳለፍ እንደሚቻል
  • ተዛማጅ ባለአደራነት - የ100 ዝርዝር
  • ወንጌል እና ወንጌልን እንዴት ማካፈል እንደሚቻል
  • ጥምቀት እና እንዴት ማጥመቅ እንደሚቻል
  • የ3 ደቂቃ ምስክርነታችሁን አዘጋጁ
  • ታላቁን በረከት መልቀቅ
  • የጌታ እራት እና እንዴት አንዲከናወን ማድረግ እንደሚቻል
  • በጸሎት መመላለስ እና እንዴት ማድረግ እንደሚቻል
  • የBLESS ጸሎት ንድፍ
  • የ3/3 ቡድን ስብሰባ ንድፍ
  • የስልጠና ዑደት ለበሰሉ ደቀ መዛሙርት
  • የሶስት-ወር እቅድ
  • የማሰልጠኛ ማረጋገጫ ዝርዝር
  • የአራት መስኮች መገልገያ
  • አጠቃላይ ማጓደን
  • የ3-ክቦች የወንጌል አቀራረብ

የስልጠና መርሃ ግብሮች

Zúme የ20 ሰዓታት ስልጠና ነው። እነዚህ 20 ሰዓታት ግን በስልጠና ቡድናችሁ ተገኝነት መሰረት በተለያየ መንገድ ሊከፋፈሉ ይችላሉ።

10 ክፍለ ጊዜዎች

የመጀመሪያው የZúme ኮርስ ቅርጸት እያንዳንዳቸው ሁለት ሰዓታት የሚቆዩ 10 ክፍለ ጊዜዎች ያሉት ነው። እያንዳንዱም ክፍለ ጊዜ በተግባራዊ የታዛዥነት እርምጃዎች እና በክፍለ-ጊዜዎች መካከል ማካፈል የሚቻልባቸውን መንገዶች በማቅረብ ያጠናቀቃል። ይህ ቅርጸት በአብዛኛውን በሳምንት አንድ ጊዜ ለ10 ሳምንታት ያህል ይከናወናል።

20 ክፍለ ጊዜዎች

በፅንሰ-ሀሳቦች እና ክህሎቶች ላይ ብቁነትን ለማሳደግ ተጨማሪ እድል ላለው ረዘም ግን ደግሞ ረጋ ከፍጥነት ኮርስ፣ ለእያንዳንዱ ጽንሰ-ሀሳቦች እና መገልገያዎች የበለጠ የተግባር እድሎች የ20 ክፍለ-ጊዜ ቅርጸት አሉት።

የተጠናቀረ

Zúme እያንዳንዳቸው 4 ሰዓታት በሚቆዩ የ5 የግማሽ ቀን ክፍሎች ሊያጥር ይችላል። ይህም በአርብ ምሽት (4 ሰዓታት) እና ቅዳሜ ሙሉ ቀን (8 ሰዓታት) እና እሁድ ሙሉ ቀን (8 ሰዓታት) ሊከናወን ይችላል።

ምን ያስፈልጋል?

ለኮርሱ የሚያስፈልገው፦

  • ቢያንስ 3 ሰዎች፣ ግን ከ12 በታች ቢሆን የተሻለ ነው።
  • በኮርሱ ውስጥ ያሉትን ፅንሰ-ሀሳቦች እና መገልገያዎች በመማርና በመለማመድ 20 ሰዓታት ለማሳለፍ ቁርጠኛ መሆን።
  • የስብሰባ ሰዓቱን እና ቦታውን የሚያመቻች፣ የቀጣይ ውይይቱን የሚመራ እና የተግባር ጥያቄዎችን የሚያመቻች ሰው (እርስዎ ሊሆኑ ይችላሉ)።

ለኮርሱ የማያስፈልገው፦

  • ከተቀረው ቡድናችሁ የበለጠ እውቀት ወይም ልምድ አያስፈልግም! ቀጣይ የሚለውን ጠቅ ማድረግ ከቻሉ፣ የZúme ስልጠናን መምራት ትችላላችሁ።
  • ኮርሱን ለመምራት ምንም ልዩ ፈቃድ አያስፈልግም! Zúme በራስ የተመቻቸ፣ በራሱ የተነሳሳ ነው እናም ዛሬውኑ መጀመር ይችላሉ።